የገዳ ሥርዓትና ትላልቅ ተቋማት

የገዳ ሥርዓትና ትላልቅ ተቋማት ከገዳ ሥርዓት ዉስጥ ከተዋቀሩት ተsማት መካከል የተወሰኑት በእርስ በርስ ግጭት ውስጥ የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት የሚጠቀሙ ናቸዉ፡፡ ይህም አንድን በግጭት የተጎዳ ህብረተሰብ መልሶ ወደ ሰላም ለማምጣትና የተረጋጋ ሕይወት ይመሩ ዘንድ የአስታራቂነት ድርሻ አላቸዉ እነዚህ ሠላምና እርቅን የሚያወርዱ ተsማት የጉማ፤የከለቻ፤ጫጩ፤ሲንቄ፤ ቦኩ፤ ሽምግልና፤ የመሳሰሉት ናቸዉ ፡፡ ከነዚህም መካከል እስት Read More