የኦሮሞ ባህል ማዕከል የተለያዩ እሴቶችን በመጠቀም ሥራዉን ያከናዉናል ፡ በዉስጡ የሚገኙ የሥራ ዘርፎች ይህንን እሴት ይጋራሉ ፡፡ Ø ሀቀኝነት Ø የባህል አክብሮት Ø ግልፅኝነት Ø አሳታፊነት Ø ታማኝነት Ø ትክክለኝነት Ø ሌሎችን ማክበር Ø ቁርጠኝነት Ø ተጠያቂነት Ø አለማዳላት