የኦሮሞ ጥናት ማዕከል

የኦሮሞ ጥናት ማዕከል በኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተጀመሩትን የጥናት ፕሮጀክቶችን አስቀጥሏል፡፡ በዚህ መሰረት የተለያዩ መፃህፍት  ያዘጋጀ ሲሆን ለህብረሰቡም ተደራሽ አድርጓል፡፡ አሁንም በቀጣይነት በኦሮሞ ቋንቋ፤ ታሪክ፤ ባህልና አርት ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እንዲውል በመስራት ላይ ይገኛል፡፡

አንዳንድ ኦሮሞ ባህል ማዕከል የተዘጋጁ መጻሕፍት