የኦሮሞ ሙዚየም

የኦሮሞ ባህል ማዕከል ተመርቆ ስራ በጀመረ ማግስት ጀምሮ ለአገርዉስጥ እና ለዉጭ ጎብኚዎች በሚመች መልኩ ከኦሮሞ አስር (10) የባህል ዞኖች የተሰባሰቡትን የኦሮሞ ባህል መገለጫ የሆኑ ቅርሶችንበማሰባሰብ እና በማደራጀት  ለጎብኚዎች  ማለትም ከመዋዕለ ሕፃናት እስከ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ፤ ለአገር ዉስጥ ጎብኚዎች፤ለዉጭ ዜጎች ፤ለተመራማሪዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡