አርትና ትያትር

ትያትር አዳራሽ ስራውን የጀመረ ሲሆን የሙዚቃና ትያትር ፕሮግራሞችን ማስተናገድ ችሏል፡፡ ለመንግስት፣ መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማትና ለሲቪልማህበራት አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ እንደዚሁም ለአርትስቶችና ለኦሮሞ ደራሲያን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ጉማ ትያትር