የኦሮሞ ባህል ማዕከል የተለያዩ እሴቶችን በመጠቀም ሥራዉን ያከናዉናል ፡ በዉስጡ የሚገኙ የሥራ ዘርፎች ይህንን እሴት ጋራሉ ፡፡

Ø ሀቀኝነት

Ø የባህል አክብሮት

Ø ግልፅኝነት

Ø አሳታፊነት

Ø ታማኝነት

Ø ትክክለኝነት

Ø ሎችን ማክበር

Ø ቁርጠኝነት

Ø ተጠያቂነት

Ø አለማዳላት